"ግሬስ አጋፔ ሆልስቲክ" የሚለው ስም ጥልቅ መንፈሳዊ ትርጉም አለው። "ግሬስ" ላልተገባው ኃጢአተኛ ሰው የተሰጠ ነፃ የድነትና የጽድቅ መለኮታዊ ስጦታ ማለት ነው። "አጋፔ" በክርስቶስ መሰዋትነት የተገለጠ ገደብ የለሽ መለኮታዊ ፍቅርን ያሳያል። "ሆልስቲክ" የሚለው ደግሞ ለሁለንተናዊ ጤናማ እድገት የሰውን ሁለንትና ማገልገል ማለት ነው። እነዚህ ቃላት ሚኒስትሪያችን የቆመባቸውን መሰረታዊ እሴቶች ያመለክታሉ።
The name "Grace Agape Holistic" holds profound spiritual significance. "Grace" represents God's unearned divine gift of salvation and righteousness freely given to sinners. "Agape" denotes the boundless, unconditional divine love exemplified by Christ's sacrifice. "Holistic" signifies our commitment to serving the whole person for their complete and healthy development. Together, these terms encapsulate the fundamental values upon which our ministry is built.
ለሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር በጸጋው የሰጠውን ፍቅር በሁለንተናዊ አገልግሎት ለማንጸባረቅ እንተጋለን።
We strive to reflect the love God has shown us through His grace and the agape love we extend to all humanity.
ሰዎች ዘላለማዊ ሕይወት እንዲያገኙ እና ኢየሱስ ክርስቶስን በመስበክና በማስተማር ጤናማ ሁለንተናዊ እድገት ሲኖራቸው ማየት ነው!
Our vision is to see people get eternal life and have a healthy holistic development by preaching and teaching Jesus Christ to people!
ወንጌልን በመስበክና በማስተማር እውነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ-መዛሙርትን ማፍራት።
Organizing house churches to encourage believers to be diligent in prayer and Bible study.
አማኞች በጸሎትና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲተጉ የቤት ቤተ-ክርስቲያናትን ማደራጀት
Identifying believers' spiritual gifts, equipping them through education and training for service, and deploying them.
በኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተሰጠ።
Given by the Council of Evangelical Believers' Churches in Ethiopia.
የኢየሱስ ክርስቶስን መልካም ወንጌል በመስበክ እና ምዕመናንን በመንፈሳዊ ህይወት በማሳደግ ላይ እናተኩራለን።
Church mobilization.
ወንጌል ባልደረሰባቸው ቦታዎች የሰዎችን መልካም ባህል እና ቋንቋ በማክበር ባህል ዘለቅ የወንጌል ስርጭት ማከናወን። የአከባቢውን አማኞች ደቀ መዝሙር በማድረግ ማህበረሰባቸውን በወንጌል እንዲደርሱ ከቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ለሚሲዮናዊነት ማሰማራ።
Diligently delivering the Gospel of Christ to unreached places, making disciples, and enabling them to serve each other.
ለአገልጋር ሚስቶቸና ለምእመናን ስለአነስተኛ ስራ ፈጠራ ፣ የንግድ ስራ እንዲሁም፣ የፋይናንስ አያያዝ ስልጠና መስጠጥ።
We provide various training programs for ministers and believers to help them develop their spiritual,personal capacities and finance.
"ይህ ሚኒስትሪ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ ለውጦታል። በጣም አመሰግናለሁ!"
"This ministry completely changed my life. I am so grateful!"
- Jane Doe
"ከዚህ ሚኒስትሪ ትልቅ መንፈሳዊ እገዛ አግኝቻለሁ።"
"I received great spiritual help from this ministry."
- John Smith
"ይህንን ሚኒስትሪ ከልብ እመክራለሁ።"
"I wholeheartedly recommend this ministry."
- Sarah Brown